{ "description": "Held letters tapped by a native Amharic speaker for 19 words, each read in the sentence given. Text only, no audio. Positions are 0-based character indices. Lexicon v3 uses each tap as that word's first reading. A later audio A/B check confirmed the taps for መጠጣት and relative ያለ; taps that go beyond the textbook (ጠቅላላ ቅ, ማስተማር ተ, እየተጠቀሙበት ተ, final ም of ያለምንም) are not yet confirmed by audio.", "date": "2026-09-11", "items": [ { "word": "ያለው", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ለ" ], "sentence": "ስራንም ፈጣንና ጥራት ያለው ያደርጋል።" }, { "word": "ያለውን", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ለ" ], "sentence": "ሰላም ለሀገራቹ ያለውን ጥቂት ጠቀሜታዎች ግለፁ ?" }, { "word": "ያለበት", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ለ" ], "sentence": "ሎሚ ያለበት ጭማቂ ያስደስተኛል።" }, { "word": "ያለምንም", "positions": [ 4 ], "letters": [ "ም" ], "sentence": "• ያለምንም የፀሐይ መካላከያ ለረጂም ሠዓት ለፀሐይ ተጋልጦ መቀመጥ።" }, { "word": "ያለመሆን", "positions": [], "letters": [], "sentence": "ለቤተሰብ ለመምህር ለጓደኛ ለሁሉም ከሚከተሉት ውስጥ ያለመታመንና እውነተኛ ያለመሆን ውጤት የቱ ነው?" }, { "word": "ማሳደግ", "positions": [ 2 ], "letters": [ "ደ" ], "sentence": "አንድ ሰው እንዴት መልካም ባህሪን ማሳደግ ይችላል?" }, { "word": "ማስተማር", "positions": [ 2 ], "letters": [ "ተ" ], "sentence": "ማንበብና መጻፍ የማይችሉትን ማንበብና መጻፍ ማስተማር ይችላሉ።" }, { "word": "ማስፋት", "positions": [], "letters": [], "sentence": "በተለይም የትምህርት ዘርፉን በመደገፍ ጥራትና ተደራሽነቱን ማስፋት አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል።" }, { "word": "መወጣት", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ወ" ], "sentence": "ኃላፊነትን መወጣት ከሁሉም ሰው ይጠበቃል።" }, { "word": "መሰጠት", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ሰ" ], "sentence": "የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ሞስኮ ትምህርት ቤቶች መሰጠት ተጀምሯል።" }, { "word": "መጠጣት", "positions": [ 1, 2 ], "letters": [ "ጠ", "ጣ" ], "sentence": "መጠጣት ውሃን የምንጭ አጣርተን አለብን ።" }, { "word": "መረዳት", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ረ" ], "sentence": "መምህራን አካል ጉዳተኞችን መረዳት አይችሉም።" }, { "word": "ማጣጣም", "positions": [ 1, 2 ], "letters": [ "ጣ", "ጣ" ], "sentence": "መገለል በሌለበት ሁኔታ እኩልነትን ማጣጣም ይቻላል።" }, { "word": "እየተጠቀሙበት", "positions": [ 2, 3, 6 ], "letters": [ "ተ", "ጠ", "በ" ], "sentence": "ለዚህም በአፍሪካ በርካታ ሀገራት ቀለሙን በመጋራት በተለያዩ አቀማመጦችና ምልክቶች እየተጠቀሙበት ዘመናትን ተሻግረዋል።" }, { "word": "ክልል", "positions": [ 1 ], "letters": [ "ል" ], "sentence": "ሶፍዑመር ዋሻ የሚገኘው በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ነው።" }, { "word": "ጠቅላላ", "positions": [ 1, 2, 3 ], "letters": [ "ቅ", "ላ", "ላ" ], "sentence": "ጠቅላላ ወጪው አምስት ሺህ ዘጠና ብር ደርሷል።" }, { "word": "ደህና", "positions": [], "letters": [], "sentence": "እንኳን ደህና መጣችሁ።" }, { "word": "ገና", "positions": [], "letters": [], "sentence": "ተማሪዎች ገና አልመጡም።", "sense": "still" }, { "word": "የገና", "positions": [ 2 ], "letters": [ "ና" ], "sentence": "የገና ሰሞን ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ።", "sense": "Christmas" } ] }