Spaces:
Running
Running
Commit History
-
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በጥብቅ በመከተል 'Challan' የተባለውን የቪዲዮ መድረክ ዌብሳይት ገንባ።
Verified signature1. ዋና ተግባር (Core Functionality) የዌብሳይቱ ዋና በመጀመርያ የ ቪዲዮን መጫኛ አስተካክል፣ ተጠቃሚዎች (የይዘት ፈጣሪዎች) ቪዲዮዎቻቸውን እንዲሰቅሉ እና አብሮ የተሰራው AI ቴክኖሎጂ ቪዲዮዎቹን በቅጽበት ወደተለያዩ ቋንቋዎች በድምጽ (Dubbing) እና ከከንፈር እንቅስቃሴ ጋር በማመሳሰል (Lip-sync) እንዲተረጉም ማድረግ ነው። የተጠቃሚ የስራ ፍሰት (User Flow): ለይዘት ፈጣሪ (Creator): አካውንት ይመዘግባል። የቪዲዮ ፋይሉን በቀጥታ ወደ ዌብሳይቱ ይሰቅላል (Upload)። #የቪዲዮውን የመጀመሪያ ቋንቋ ይገልጻል። #ስርዓቱ ቪዲዮውን አቀናብሮ (Process) ለትርጉም ዝግጁ ሲሆን ያሳውቀዋል። ለተመልካች (Viewer): #አካውንት ሲመዘገብ የመረጠውን ቋንቋ ያስገባል። #በመረጠው ቋንቋ የተተረጎሙ ቪዲዮዎችን ይመለከታል። #የፍለጋ ሳጥኑን ተጠቅሞ በመድረኩ ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን ይፈልጋል። 2. የሚተገበሩ ተግባራት (Features to Implement) #የተጠቃሚ ምዝገባ (User Registration): #ተጠቃሚዎች በኢሜይል፣ በስልክ ቁጥር፣ በGoogle, ወይም በFacebook እንዲመዘገቡ የሚያስችል ስርዓት ፍጠር። #በምዝገባ ወቅት ተመራጭ የመመልከቻ ቋንቋ እንዲመርጡ ወይም በፈለጉት ግዜ እንዲመርጡ የሚያግዙ ዘዴዎች እና አማራጮች አሳይ። #የቪዲዮ መስቀያ እና AI ፕሮሰሲንግ (Video Upload & AI Processing): #የይዘት ፈጣሪዎች ቪዲዮዎቻቸውን (MP4, MOV, etc.) በቀጥታ እንዲሰቅሉ የሚያስችል ገጽ ገንባ። ከበስተጀርባ የሚሰራ አውቶማቲክ AI የስራ ሂደት (Automated AI Backend Workflow) እንደሚከተለው አዋቅር፦ *Transcription: የቪዲዮውን ድምጽ ወደ ጽሁፍ …78c8aa2 -
initial commit
Verified signature470d47b